ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም.

             አስቸኳይ የሥራ ማስታዎቂያ

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተገለጸው የሥራ መደብ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁየሥራ መደቡ መጠሪያብዛትተፈላጊው የት/ርት ዝግጅትተፈላጊው የሥራ ልምድ
1የሰው ሀብት አስተዳደር =ላፊ/ዳይሬክተር1ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሰውሀብት አስተዳደር ወይም ተዛማጅ መስክቢያንስ ሁለት /አራት ዓመት በሰው ሀብት አስተዳደር የሥራ መደብ የሠራ/ች

የሥራ ቦታ:                         ዋናው መ/ቤት

ደመወዝ:                              በተቋሙ ስኬል መሠረት/በስምምነት

የቅጥር ሁኔታ:                    በቋሚነት

ማሳሰቢያ፡-   ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው አዲሱ ሕንፃ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1.9 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

           ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ

                      ለበለጠ መረጃ 0115503193

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ

የሰው ሀብት አስተዳደር